1 ቆሮንቶስ 10:13 NASV

13 በሰዎች ሁሉ ላይ ከደረሰው የተለየ ፈተና አልደረሰባችሁም፤ እግዚአብሔር ታማኝ ነው፤ ስለዚህ ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አይተዋችሁም፤ ነገር ግን በምትፈተኑበት ጊዜ ፈተናውን መታገሥ እንድትችሉ፣ መውጫ መንገዱን ያዘጋጅላችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 10:13