1 ቆሮንቶስ 10:21 NASV

21 የጌታን ጽዋና፣ የአጋንንትን ጽዋ በአንድ ላይ መጠጣት አትችሉም፤ ከጌታ ማእድና ከአጋንንት ማእድ ተካፋይ መሆን አትችሉም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 10:21