22 ለመሆኑ የምትበሉበትና የምትጠጡበት ቤት የላችሁምን? ወይስ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን በመናቅ፣ ምንም የሌላቸውን ታሳፍራላችሁን? እንግዲህ ምን ልበላችሁ? በዚህ ነገር ላመስግናችሁን? ፈጽሞ አላመሰግናችሁም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 11:22