1 ቆሮንቶስ 11:25 NASV

25 እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ፣ “ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ ስለዚህ ከጽዋው በምትጠጡበት ጊዜ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 11:25