1 ቆሮንቶስ 12:3 NASV

3 ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ የሚናገር፣ “ኢየሱስ የተረገመ ነው” የሚል የለም፤ እንደዚሁም በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ በቀር፣ ማንም “ኢየሱስ ጌታ ነው” የሚል እንደሌለ እነግራችኋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 12:3