1 ቆሮንቶስ 13:11 NASV

11 ልጅ ሳለሁ እንደ ልጅ እናገር ነበር፤ እንደ ልጅ ዐስብ ነበር፤ እንደ ልጅም አሰላ ነበር። ከጐለመስሁ በኋላ ግን የልጅነትን ነገር እርግፍ አድርጌ ትቻለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 13:11