1 ቆሮንቶስ 14:5 NASV

5 ሁላችሁም በልሳን ብትናገሩ እወዳለሁ፤ ከዚህ ይልቅ ግን ትንቢትን ብትናገሩ እወዳለሁ። ቤተ ክርስቲያን እንድትታነጽ በልሳን የሚናገር ሰው የተናገረውን ካልተረጐመ፣ በልሳን ከሚናገር ይልቅ ትንቢትን የሚናገር ይበልጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 14:5