1 ቆሮንቶስ 15:10 NASV

10 ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋ ከንቱ አልሆነም፤ እንዲያውም ከሁሉም በላይ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ዳሩ ግን እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 15:10