1 ቆሮንቶስ 15:15 NASV

15 ከዚህም በላይ፣ እግዚአብሔር ክርስቶስን ከሞት አስነሥቶታል ብለን በመመስከራችን፣ ሐሰተኞች የእግዚአብሔር ምስክሮች ሆነን ተገኝተናል፤ ሙታን የማይነሡ ከሆነ፣ ክርስቶስንም አላስነሣውም ማለት ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 15:15