1 ቆሮንቶስ 15:32 NASV

32 በኤፌሶን ከአራዊት ጋር የታገልሁት ለሰው አስተያየት ብቻ ከሆነ ትርፌ ምንድን ነው? ሙታን የማይነሡ ከሆነ፤“ነገ ስለምንሞት፣እንብላ፣ እንጠጣ፤” እንደሚሉት መሆናችን ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 15:32