1 ቆሮንቶስ 16:12 NASV

12 ስለ ወንድማችን ስለ አጵሎስ ደግሞ፣ ከወንድሞች ጋር ወደ እናንተ እንዲመጣ አጥብቄ ለምኜው ነበር፤ እርሱ ግን አሁን ለመምጣት አልፈለገም፤ ሲመቸው ግን ይመጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 16:12