1 ቆሮንቶስ 16:15 NASV

15 የእስጢፋኖስ ቤተ ሰዎች በአካይያ የመጀመሪያዎቹ አማኞች እንደሆኑና ቅዱሳንንም ለማገልገል ራሳቸውን እንደ ሰጡ ታውቃላችሁ። ወንድሞች ሆይ፤ ይህን እለምናችኋለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 16:15