1 ቆሮንቶስ 16:3 NASV

3 በምመጣበት ጊዜ እናንተ ለመረጣችኋቸው ሰዎች የመሸኛ ደብዳቤ ሰጥቼ ስጦታችሁን ወደ ኢየሩሳሌም እንዲያደርሱ እልካቸዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 16:3