1 ቆሮንቶስ 2:14 NASV

14 መንፈሳዊ ያልሆነ ሰው ከእግዚአብሔር መንፈስ የሆነውን ነገር ሊቀበል አይችልም፤ ምክንያቱም እንዲህ ያለው ነገር ለእርሱ ሞኝነት ነው፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ፣ ሊረዳው አይችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 2:14