1 ቆሮንቶስ 3:22 NASV

22 ጳውሎስም ሆነ አጵሎስ ወይም ኬፋ፣ ዓለምም ሆነ ሕይወት ወይም ሞት፣ አሁን ያለውም ሆነ ወደ ፊት የሚመጣው፣ ሁሉ የእናንተ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 3:22