1 ቆሮንቶስ 3:3 NASV

3 አሁንም ሥጋውያን ናችሁ፤ በመካከላችሁ ቅናትና ክርክር አለ፤ ታዲያ፣ ሥጋውያን መሆናችሁ አይደለምን? ተግባራችሁስ እንደ ማንኛውም ሰው ተግባር መሆኑ አይደለምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 3:3