1 ቆሮንቶስ 4:10 NASV

10 እኛ ስለ ክርስቶስ ብለን ሞኞች ነን፤ እናንተ ግን በክርስቶስ ጥበበኞች ናችሁ፤ እኛ ደካሞች ነን፤ እናንተ ግን ብርቱዎች ናችሁ፤ እናንተ የተከበራችሁ ናችሁ፤ እኛ ግን የተዋረድን ነን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 4:10