1 ቆሮንቶስ 4:15 NASV

15 ምንም እንኳ በዐሥር ሺህ የሚቈጠሩ ሞግዚቶች በክርስቶስ ቢኖሯችሁም፣ ብዙ አባቶች ግን የሏችሁም፤ በወንጌል አማካይነት በክርስቶስ ኢየሱስ ወልጄአችኋለሁና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 4:15