1 ቆሮንቶስ 4:17 NASV

17 እንግዲህ በጌታ የተወደደውንና የታመነውን ልጄን ጢሞቴዎስን የላክሁላችሁ በዚህ ምክንያት ነው፤ እርሱም በየስፍራው በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ከማስተምረው ትምህርት ጋር የሚስማማውን፣ በክርስቶስ ኢየሱስ ያለውን የሕይወት አካሄዴን ያሳስባችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 4:17