1 ቆሮንቶስ 5:1 NASV

1 በመካከላችሁ የዝሙት ርኵሰት እንዳለ በርግጥ ይወራል፤ እንዲህ ያለው ርኵሰት በአረማውያን ዘንድ እንኳ ታይቶ የማይታወቅ ነው፤ የአባቱን ሚስት ያገባ ሰው አለና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 5:1