1 ቆሮንቶስ 5:10 NASV

10 እንዲህም ስል በጠቅላላው ከዚህ ዓለም ሴሰኞች ወይም ስግብ ግቦችና ቀማኞች፣ ወይም ከጣዖት አምላኪዎች ጋር አትተባበሩ ለማለት አይደለም፤ እንደዚያማ ቢሆን ከዚህ ዓለም ጨርሶ መለየት ያስፈልጋችሁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 5:10