1 ቆሮንቶስ 6:12 NASV

12 “ሁሉ ነገር ተፈቅዶልኛል፤” ይሁን እንጂ ሁሉም ነገር አይጠቅምም፤ “ሁሉ ነገር ተፈቅዶልኛል፤” ይሁን እንጂ ምንም ነገር በእኔ ላይ አይሠለጥንም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 6:12