1 ቆሮንቶስ 6:19 NASV

19 ለመሆኑ፣ ሰውነታችሁ በውስጣችሁ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደሆነ አታውቁምን? ይህም መንፈስ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት ነው። እናንተም የራሳችሁ አይደላችሁም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 6:19