1 ቆሮንቶስ 6:2 NASV

2 ቅዱሳን በዓለም ላይ እንደሚፈርዱ አታውቁምን? በዓለም ላይ የምትፈርዱ ከሆነ፣ እንግዲያው፣ በትንሹ ነገር ላይ ለመፍረድ አትበቁምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 6:2