1 ቆሮንቶስ 7:22 NASV

22 ምክንያቱም ባሪያ ሆኖ ሳለ በጌታ የተጠራ፣ የጌታ ነጻ ሰው ነው፤ እንዲሁም ሲጠራ ነጻ የነበረ ሰው የክርስቶስ ባሪያ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 7:22