1 ቆሮንቶስ 7:25 NASV

25 ስለ ደናግል፣ ከጌታ የተቀበልሁት ትእዛዝ የለኝም፤ ይሁን እንጂ፣ ከጌታ ምሕረት የተነሣ እንደ ታማኝ ሰው፣ ምክሬን እሰጣለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 7:25