1 ቆሮንቶስ 7:34 NASV

34 በዚህም ልቡ ተከፍሎአል። ያላገባች ሴት ወይም ድንግል ስለ ጌታ ነገር ታስባለች፤ ዐላማዋም በሥጋና በመንፈስ ለጌታ መቀደስ ነው። ያገባች ሴት ግን ባሏን ደስ ለማሰኘት የዚህን ዓለም ነገር ታስባለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 7:34