1 ቆሮንቶስ 7:39 NASV

39 አንዲት ሴት ባሏ በሕይወት እስካለ ድረስ ከእርሱ ጋር የታሰረች ናት፤ ባሏ ቢሞት ግን፣ የፈለገችውን ሰው ለማግባት ነጻነት አላት፤ ሰውየው ግን በጌታ መሆን አለበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 7:39