1 ቆሮንቶስ 7:7 NASV

7 ሰው ሁሉ እንደ እኔ ቢሆን ምኞቴ ነው። ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው ከእግዚአብሔር የተቀበለው የራሱ የሆነ ስጦታ አለው፤ አንዱ አንድ ዐይነት ስጦታ ሲኖረው፣ ሌላው ደግሞ ሌላ ዐይነት ስጦታ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 7:7