1 ቆሮንቶስ 8:1 NASV

1 ለጣዖት ስለ ተሠዋ ሥጋ ደግሞ ይህን እላለሁ፤ ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን እናውቃለን። ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 8:1