1 ቆሮንቶስ 8:4 NASV

4 እንግዲህ፣ ለጣዖት የተሠዋ ሥጋ ስለ መብላት እንዲህ እላለሁ፤ በዚህ ዓለም ጣዖት ከንቱ እንደሆነና ከአንዱ ከእግዚአብሔር በስተቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ እናውቃለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 8:4