1 ቆሮንቶስ 9:1 NASV

1 እኔ ነጻ ሰው አይደለሁምን? ሐዋርያስ አይደለሁምን? ጌታችንን ኢየሱስን አላየሁትምን? እናንተስ በጌታ የድካሜ ፍሬዎች አይደላችሁምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 9:1