1 ቆሮንቶስ 9:10 NASV

10 ይህን የተናገረው በርግጥ ስለ እኛ አይደለምን? የተጻፈው በትክክል ስለ እኛ ነው፤ ዐራሹ የሚያርሰው፣ አበራዩ የሚያበራየው ከምርቱ ድርሻ እንዳለው ተስፋ በማድረግ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 9:10