1 ቆሮንቶስ 9:12 NASV

12 ሌሎች ይህን መብት ከእናንተ ማግኘት ከቻሉ፣ እኛ ይበልጥ ማግኘት አይገባንምን?እኛ ግን በዚህ መብት አልተጠቀምንም፤ ይልቁንም ለክርስቶስ ወንጌል ዕንቅፋት እንዳንሆን ሁሉንም ነገር እንታገሣለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 9:12