1 ተሰሎንቄ 1:8 NASV

8 የጌታ ቃል ከእናንተ ወጥቶ በመቄዶንያና በአካይያ መሰማቱ ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔር ያላችሁ እምነት በሁሉ ቦታ ታውቆአል፤ ስለዚህ እኛ በዚህ ጒዳይ ላይ ምንም መናገር አያስፈልገንም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 1:8