1 ተሰሎንቄ 1:9 NASV

9 በእንዴት ያለ አቀባበል እንደ ተቀበላችሁንና ሕያውና እውነተኛ የሆነውን አምላክ ለማገልገል ከጣዖታት ወደ እግዚአብሔር እንዴት እንደ ተመለሳችሁ እነርሱ ራሳቸው ይናገራሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 1:9