1 ተሰሎንቄ 2:13 NASV

13 ከእኛ የሰማችሁትን የእግዚአብሔርን ቃል በተቀበላችሁ ጊዜ፣ በእናንተ በምታምኑት ዘንድ በርግጥ እንደሚሠራ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ እንደ ሰው ቃል አድርጋችሁ ስላልተቀበላችሁት እግዚአብሔርን ያለ ማቋረጥ እናመሰግናለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 2:13