1 ተሰሎንቄ 2:14 NASV

14 ወንድሞች ሆይ፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ያሉትን በይሁዳ የሚገኙትን የእግዚአብሔርን አብያተ ክርስቲያናት መስላችኋል፤ እነዚያ ከአይሁድ መከራ እንደ ተቀበሉ፣ እናንተም ከገዛ ወገኖቻችሁ መከራን ተቀብላችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 2:14