1 ዮሐንስ 1:5 NASV

5 ከእርሱ የሰማነው ለእናንተም የምንነግራችሁ መልእክት፣ እግዚአብሔር ብርሃን ነው፤ ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፤ የሚል ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 1:5