1 ዮሐንስ 2:1 NASV

1 ልጆቼ ሆይ፤ ይህን የምጽፍላችሁ ኀጢአት እንዳትሠሩ ነው፤ ነገር ግን ማንም ኀጢአት ቢሠራ፣ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 2:1