1 ዮሐንስ 2:13 NASV

13 አባቶች ሆይ፤ከመጀመሪያ ያለውን እርሱን ዐውቃችሁታልና፣ እጽፍላችኋለሁ።ጐበዛዝት ሆይ፤ ክፉውን አሸንፋችኋልና፣ እጽፍላችኋለሁ።ልጆች ሆይ፤ አብን ዐውቃችሁታልና፣ እጽፍላችኋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 2:13