1 ዮሐንስ 2:18 NASV

18 ልጆች ሆይ፤ ይህ የመጨረሻው ሰዓት ነው፤ እንደሰማችሁትም የክርስቶስ ተቃዋሚ ይመጣል፤ አሁን እንኳ ብዙ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች መጥተዋል፤ የመጨረሻው ሰዓት እንደሆነ የምናውቀውም በዚህ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 2:18