1 ዮሐንስ 2:7 NASV

7 ወዳጆች ሆይ፤ የምጽፍላችሁ፣ ከመጀመሪያ የነበራችሁን የቈየውን ትእዛዝ እንጂ አዲስ ትእዛዝ አይደለም፤ የቈየው ትእዛዝ የሰማችሁት ቃል ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 2:7