1 ዮሐንስ 3:2 NASV

2 ወዳጆች ሆይ፤ እኛ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፤ ወደ ፊት ምን እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። እርሱ በሚገለጥበት ጊዜ እናየዋለንና፣ እርሱን እንደ ምንመስል እናውቃለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 3:2