1 ዮሐንስ 3:20 NASV

20 ይህም ልባችን በእኛ ላይ በሚፈርድብን ነገር ሁሉ ነው። እግዚአብሔር ከልባችን ይልቅ ታላቅ ነውና ሁሉን ነገር ያውቃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 3:20