1 ዮሐንስ 3:8 NASV

8 ኀጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው። ምክንያቱም ዲያብሎስ ከመጀመሪያ አንሥቶ ኀጢአትን የሚያደርግ ነው። የእግዚአብሔር ልጅ የተገለጠውም የዲያብሎስን ሥራ ያፈርስ ዘንድ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 3:8