1 ዮሐንስ 4:1 NASV

1 ወዳጆች ሆይ፤ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፤ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር መሆናቸውን መርምሩ፤ ምክንያቱም ብዙ ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 4:1