1 ዮሐንስ 4:12 NASV

12 እግዚአብሔርን ያየ ከቶ ማንም የለም፤ እርስ በርሳችን ብንዋደድ ግን እግዚአብሔር በእኛ ይኖራል፤ ፍቅሩም በእኛ ፍጹም ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 4:12