1 ዮሐንስ 4:7 NASV

7 ወዳጆች ሆይ፤ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ እርስ በርሳችን እንዋደድ፤ የሚወድ ሁሉ ከእግዚአብሔር የተወለደ ነው፤ እግዚአብሔርንም ያውቃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 4:7