1 ዮሐንስ 4:9 NASV

9 እግዚአብሔር ፍቅሩን በመካከላችን የገለጠው እንዲህ ነው፤ እኛ በእርሱ አማካይነት በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ወደ ዓለም ላከ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 4:9